ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 13:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አብራም ሚስቱንና ንብረቱን ሁሉ ይዞ ከግብፅ ወደ ኔጌብ ሄደ፤ ሎጥም አብሮት ነበረ።

2. አብራም በከብት፣ በብርና በወርቅ እጅግ በልጽጎ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 13