ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 13:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አብራምም ድንኳኑን ነቀለ፤ ሄዶም ኬብሮን በሚገኙት ትልልቅ የመምሬ ዛፎች አጠገብ ተቀመጠ፤ በዚያም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሠዊያ ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 13:18