ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 18:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀትር ላይ አብርሃም በመምሬ ትልልቅ ዛፎች አቅራቢያ በምትገኘው ድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር (ያህዌ) ተገለጠለት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 18:1