ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 30:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስንዴ በሚታጨድበት ወቅት፣ ሮቤል ወደ ሜዳ ወጣ እንኮይም አግኝቶ ለእናቱ ለልያ አመጣላት። ራሔልም ልያን፣ “እባክሽን ልጅሽ ካመጣልሽ እንኮይ ስጪኝ” አለቻት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 30:14