ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 32:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህም የተነሣ የእስራኤል ልጆች እስከ ዛሬ ድረስ ሹልዳን ከጭኑ ጋር የሚያገናኘውን ሥጋ አይበሉም፤ ምክንያቱም በጭኑ መጋጠሚያ ላይ ያለው የያዕቆብ ሹልዳ ተነክቶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 32:32