ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 32:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም ብሎ አዘዛቸው፤ “ጌታዬን ዔሳውን እንዲህ ትሉታላችሁ፤ ‘አገልጋይህ ያዕቆብ እንዲህ ብሎአል በሉት፤ “ከላባ ዘንድ ተቀምጬ እስከ አሁን ድረስ እዚያው ኖርሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 32:4