ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 36:22-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. የሎጣን ልጆች፦ሖሪና ሔማም፤ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ትባል ነበር።

23. የሦባል ልጆች፦ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎና አውናም፤

24. የፅብዖን ልጆች፦አያና ዓና፤ ይህ ዓና የአባቱን የፅብዖንን አህዮች ሲጠብቅ፣ የፍል ውሃ ምንጮችን በምድረ በዳ ያገኘ ሰው ነው።

25. የዓና ልጆች፦ዲሶንና የዓና ሴት ልጅ አህሊባማ፤

26. የዲሶን ልጆች፦ሔምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራንና ክራን፤

27. የኤጽር ልጆች፦ቢልሐን፣ ዛዕዋንና ዓቃን፤

28. የዲሳን ልጆች፦ዑፅና አራን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 36