ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 38:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መልእክተኛውም ወደ ይሁዳ ተመልሶ፣ “ሴቲቱን ላገኛት አልቻልኩም፤ ነዋሪዎቹም ‘በዚህ አካባቢ እንደዚህች ያለች ዝሙት ዐዳሪ የለችም’ አሉኝ” ብሎ ነገረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 38:22