ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 4:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቃየንና በመሥዋዕቱ ግን አልተደሰተም፤ ስለዚህ ቃየን ክፉኛ ተናደደ፤ ፊቱም ጠቈረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 4:5