ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 40:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሦስት ቀን ውስጥ ፈርዖን ከእስር ቤት ያወጣሃል፣ ወደ ቀድሞ ሹመትህም ይመልስሃል፤ በፊት የመጠጥ አሳላፊ በነበርህበት ጊዜ ታደርግ እንደነረው ሁሉ የፈርዖንን ጽዋ በእጁ ትሰጠለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 40:13