ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 44:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም አዛዡ ፍተሻውን ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ቀጠለ። በመጨረሻም፣ ጽዋው በብንያም ስልቻ ውስጥ ተገኘ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 44:12