ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 44:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኛም፣ ‘አዎን፣ ሽማግሌ አባት አለን፤ አባታችንም በስተርጅና የወለደው ትንሽ ልጅ አለው፤ ወንድምየው ሞቶአል፤ ከአንድ እናት ከተወለዱት ልጆች መካከል የተረፈው እርሱ ብቻ ነው፤ አባቱም በጣም ይወደዋል’ ብለንህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 44:20