ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 47:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮሴፍም ወደ ፈርዖን ሄዶ፣ “አባቴና ወንድሞቼ በጎቻቸውን፣ ፍየሎቻቸውን እንዲሁም ያላቸውን ሁሉ ይዘው ከከነዓን አገር መጥተው በጌሤም ሰፍረዋል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 47:1