ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 47:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ከብቶቻቸውን ወደ ዮሴፍ አመጡ፤ እርሱም በፈረሶቻቸው፣ በበጎቻቸው፣ በፍየሎቻቸው፣ በከብቶቻቸውና በአህዮቻቸው ለውጥ እህል ሰጣቸው። በከብቶቻቸው ልዋጭ ባገኙት ምግብ የዚያን ዓመት ራብ እንዲወጡት አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 47:17