ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 48:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላ ዮሴፍን ባረከ፤ እንዲህም አለው፤“አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱየተመላለሱት እግዚአብሔር (ኤሎሂም)፣ለእኔም እስከ ዛሬ ድረስበዘመኔ ሁሉ እረኛ የሆነኝ አምላክ (ኤሎሂም)፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 48:15