በዚያን ዕለት ባረካቸው፤ እንዲህም አላቸው፤“በአንተ ስም እስራኤል እንዲህ ብሎ ይመርቃል፤“እግዚአብሔር (ኤሎሂም) እንደ ኤፍሬምና እንደ ምናሴ ያድርጋችሁ።”በዚህ ሁኔታም ኤፍሬምን ከምናሴ አስቀደመው።