ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 50:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮሴፍም በመቶ ዐሥር ዓመቱ ሞተ፤ ሬሳው እንዳይፈርስ በአገሩ ደንብ በመድኀኒት ከደረቀ በኋላ ሣጥን ውስጥ አስገብተው በግብፅ ምድር አስቀመጡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 50:26