ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 9:3-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ሕያውና ተንቀሳቃሽ ፍጡር ሁሉ ምግብ ይሁናችሁ፤ ለምለሙን ዕፀዋት እንደ ሰጠኋችሁ፣ አሁን ደግሞ ሁሉን ሰጠኋችሁ።

4. “ነገር ግን ሕይወቱ፣ ማለት ደሙ ገና በውስጡ ያለበትን ሥጋ አትብሉ።

5. ሰውን የገደለ ሁሉ ስለሟቹ ደም ተጠያቂ ነው፤ የሟቹን ሰው ደም ከገዳዩ፣ ከእንስሳም ይሁን ከሰው እሻለሁ።

6. “የሰውን ደም የሚያፈስ ሁሉ፣ደሙ በሰው እጅ ይፈሳል፤በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) አምሳል፣እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን ሠርቶታልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 9