ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 4:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ጊዜው ሳይደርስ በምንም ነገር አትፍረዱ፤ ጌታ እስኪመጣ ጠብቁ። እርሱ በጨለማ ውስጥ የተሰወረውን ወደ ብርሃን ያመጣዋል፤ በሰዎች ልብ ውስጥ ያለውንም ሐሳብ ይገልጠዋል። በዚያን ጊዜ እያንዳንዱ ሰው የሚገባውን ምስጋና ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 4:5