ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጴጥሮስ 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእናንተ ኀላፊነት ሥር ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ የምትጠብቁትም ከእግዚአብሔር እንደሚጠበቅባችሁ በግድ ሳይሆን በፈቃደኝነት፣ ለጥቅም በመስገብገብ ሳይሆን ለማገልገል ባላችሁ ጽኑ ፍላጎት ይሁን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 5:2