ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 12:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መመካት ብፈልግ እንኳ እንደ ሞኝ መቈጠር የለብኝም፤ ምክንያቱም የምናገረው እውነት ነው። ነገር ግን ማንም ስለ እኔ ከሚያየውና ከሚሰማው በላይ እንዳይገምተኝ ከመመካት እቈጠባለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 12:6