ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 13:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ለአንተ መልካሙን ለማድረግ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። ነገር ግን ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ምክንያቱም ሰይፉን በከንቱ አልታጠቀም፤ ክፉ የሚያደርገውን ለመቅጣት የቊጣ መሣሪያ የሆነ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 13:4