ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕብራውያን 8:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱ ያገለገሉት በሰማይ ላለችው መቅደስ ምሳሌና ጥላ በሆነችው ውስጥ ነው፤ ሙሴ ድንኳኒቱን ለመሥራት በተነሣ ጊዜ፣ “በተራራው ላይ በተገለጠልህ ምሳሌ መሠረት ሁሉን ነገር እንድታደርግ ተጠንቀቅ” የሚል ትእዛዝ የተሰጠው በዚህ ምክንያት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 8:5