ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 12:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡም፣ “እኛስ ክርስቶስ ለዘላለም እንደሚኖር ከሕግ ሰምተናል፤ ታዲያ፣ ‘የሰው ልጅ ከፍ ከፍ ማለት አለበት’ እንዴት ትላለህ? ይህስ ‘የሰው ልጅ’ ማን ነው?” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 12:34