ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 3:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሌሊትም ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ “ረቢ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ማንም ሊያደርግ ስለማይችል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር እንደሆንህ እናውቃለን” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 3:2