ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 7:45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመጨረሻም የቤተ መቅደስ ጠባቂዎቹ፣ ወደ ካህናት አለቆችና ወደ ፈሪሳውያን ተመልሰው ሄዱ፤ እነርሱም ጠባቂዎቹን፣ “ለምን አላመጣችሁትም?” አሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 7:45