ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:102-104 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

102. አንተው ራስህ አስተምረኸኛልና፣ከድንጋጌህ ዘወር አላልሁም።

103. ቃልህ ለምላሴ ምንኛ ጣፋጭ ነው!ለአፌም ከማር ወለላ ይልቅ ጣዕም አለው።

104. ከመመሪያህ ማስተዋልን አገኘሁ፤ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ሁሉ ጠላሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119