ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:128-130 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

128. መመሪያህ ሙሉ በሙሉ ልክ ነው አልሁ፤ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ሁሉ ጠላሁ።

129. ምስክርነትህ ሁሉ ድንቅ ነው፤ስለዚህ ነፍሴ ትጠብቀዋለች።

130. የቃልህ ትርጓሜ ያበራል፤አላዋቂዎችንም አስተዋዮች ያደርጋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119