ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:174-176 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

174. እግዚአብሔር ሆይ፤ ማዳንህን ናፈቅሁ፤ሕግህም ደስታዬ ነው።

175. አመሰግንህ ዘንድ በሕይወት ልኑር፤ሕግህም ይርዳኝ።

176. እንደ ጠፋ በግ ተቅበዘበዝሁ፤ትእዛዛትህን አልረሳሁምና፣ባሪያህን ፈልገው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119