ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:4-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣አንተ ሥርዐትን አዘሃል።

5. ሥርዐትህን እጠብቅ ዘንድ፣ምነው መንገዴ ጽኑ በሆነልኝ ኖሮ!

6. ወደ ትእዛዛትህ ስመለከት፣በዚያን ጊዜ አላፍርም።

7. የጽድቅ ፍርድህን ስማር፣በቅን ልብ ምስጋና አቀርብልሃለሁ።

8. ሥርዐትህን እጠብቃለሁ፤ፈጽመህ አትተወኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119