ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:51-54 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

51. እብሪተኞች እጅግ ተሣለቁብኝ፤እኔ ግን ከሕግህ ንቅንቅ አልልም።

52. እግዚአብሔር ሆይ፤ ከጥንት የነበረውን ድንጋጌህን ዐሰብሁ፤ በዚህም ተጽናናሁ።

53. ሕግህን ከተዉ ክፉዎች የተነሣ፣ቍጣ ወረረኝ።

54. በእንግድነቴ አገር፣ሥርዐትህ መዝሙሬ ናት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119