ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 5:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰጡን መልስ ይህ ነው፤“እኛ የሰማይና የምድር አምላክ አገልጋዮች ነን፤ አሁንም እንደ ገና የምንሠራው ቤተ መቅደስ፣ ከብዙ ዘመናት በፊት ታላቁ የእስራኤል ንጉሥ ሠርቶ የጨረሰውን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 5:11