ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 5:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን አባቶቻችን የሰማይን አምላክ አስቈጥተውት ስለ ነበር፣ ለባቢሎኑ ንጉሥ ለከለዳዊው ናቡከደነፆር አሳልፎ ሰጣቸው፤ እርሱም ይህን ቤተ መቅደስ አፈራርሶ ሕዝቡን ወደ ባቢሎን አፈለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 5:12