ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘካርያስ 8:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “በዚያን ጊዜ ይህ ለቀረው የእስራኤል ሕዝብ አስደናቂ መስሎ ሊታይ ይችላል፤ ለእኔ ግን አስደናቂ ሊሆን ይችላልን?” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘካርያስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘካርያስ 8:6