ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 41:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዮሴፍ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖንን ማገልገል ሲጀምር፣ ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ነበር። ዮሴፍም ከፈርዖን ፊት ወጥቶ የግብፅን ምድር በሙሉ ዞረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 41:46