ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 49:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተን በሚረዳህ በአባትህ አምላክ፣በሚባርክህ፣ ሁሉን ማድረግ በሚችል አምላክ፣ከላይ ከሰማይ በሚገኝ ረድኤት፣ከምድር ጥልቅ በሚገኝ በረከት፣ከማሕፀንና ከጡት በሚገኝ ምርቃት ይባርክሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 49:25