ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 49:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከጥንት ተራሮች በረከት፣ከዘላለም ኰረብቶች ምርቃት ይልቅ፣የአባትህ በረከት ይበልጣል፤ይኸ ሁሉ በዮሴፍ ራስ ላይ ይውረድ፤በወንድሞቹ መካከል አለቃ በሆነውም ግንባር ላይ ይረፍ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 49:26