ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 7:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኀጢአተኛ በሆነ ተፈጥሮ ቊጥጥር ሥር ሳለን፣ ለሞት ፍሬ እንድናፈራ በሕግ የተቀሰቀሰው የኀጢአት መሻት በሥጋችን ላይ ይሠራ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 7:5