ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 7:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ምን እንላለን? ሕግ በራሱ ኀጢአት ነውን? በፍጹም አይደለም፤ ነገር ግን በሕግ በኩል ባይሆን ኖሮ፣ ኀጢአት ምን እንደሆነ ባላወቅሁም ነበር፤ ሕጉ “አትመኝ” ባይል ኖሮ፣ ምኞት ምን እንደሆነ በርግጥ አላውቅም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 7:7