ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 14:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አቤሴሎምም፣ ኢዮአብን፣ “ከጌሹር ለምን መጣሁ? ለእኔ እስካሁንም እዚያው ብሆን ይሻለኝ ነበር ብሎአል ብለህ እንድትነግርልኝ ‘ወደ ንጉሡ እልክህ ዘንድ ወደ እኔ ና’ ብዬ አስጠራሁህ፤ አሁንም ቢሆን፤ የንጉሡን ዐይን ማየት እፈልጋለሁ፤ ምንም ዐይነት በደል ከተገኘብኝ ይግደለኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 14:32