ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 14:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዮአብም ወደ ንጉሡ ሄዶ ይህንኑ ነገረው። ከዚያም ንጉሡ አቤሴሎምን አስጠራው፤ እርሱም መጥቶ በንጉሡ ፊት በግምባሩ ተደፍቶ እጅ ነሣ፤ ንጉሡም አቤሴሎምን ሳመው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 14:33