ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 9:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ ዐጫጁ ዐጭዶ ሳይጨርስ፣ዐራሹ በላዩ የሚደርስበት፣ችግኝ ተካዩም ገና ተክሎ ሳይጨርስ፣ወይን ጨማቂው የሚደርስበት ጊዜ ይመጣል፤አዲስ የወይን ጠጅ ከተራሮች ይንጠባጠባል፤ከኰረብቶችም ሁሉ ይፈሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 9:13