ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 41:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቀጨጩት የእሸት ዛላዎች፣ ፍሬያቸው የተንዠረገገውን ሰባቱን ያማሩ ዛላዎች ዋጡአቸው። በዚህ ጊዜ ፈርዖን ከእንቅልፉ ነቃ፤ ነገሩ ሕልም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 41:7